Telegram Group Search
ኢያን ራይት🎙

"ከዚህ በፊት ሲያደርግ ያላየሁት እና ስለሳካ የውደድኩትን ነገር ታውቃለህ?  የቶተንሃም ደጋፊዎች ኮርና ሊያሻማ ሲል "ሀገርህን አንገት አስደፍተሀል" እያሉ እየዘመሩ ነበር ከዛም ያሻማት ኮርና ግብ ሆና እሱም  ወደነሱ በመዞር ጆሮውን ያዘባቸው።"

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ካይ ሀቨርትዝ በመጨረሻዎቹ 11 የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች 🇩🇪

8 ጎሎች ⚽️
5 አስሰት ⭐️

Thriving at Arsenal❤️

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
የ Drake የ chris brown እና የ kanye west አዳዲስ ዲስትራኮች ፣የ j.cole አነጋጋሪው አዲሱ አልበም ፣የሮፍናን አዲስ አልበም ፣ የ Future እና metro አዲስ አልበም ...... ሌሎችም ቆየት ሀገረኛ አልበሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tg-me.com/+5QNL9CIKhtE1NmU8
https://www.tg-me.com/+5QNL9CIKhtE1NmU8
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን አዲስ nike dunk jumbo ጫማ አምጥተናል ። 🔥🔥🔥 በ 4 ከለር አማራጭ በ ሁሉም ቁጥር unique ጫማ !

በዉስጥ መስመር ለማናገር : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

https://www.tg-me.com/Familyfashion1010
▪️|| የ ሀሌ ኢንድ ህልም !

- ሀሌ ኢንድ ዉስጥ ታዳጊዎች ሲያድጉ ዋንጫ ከማሳካት ያልተናነሰ ቶተነሀም ላይ አግብተዉ መጨፈር ህልማቸዉ ነዉ ። ከዚህ በፊት ከብዙ ታዳጊዎች አንደበት ይሄን ሰምተናል ። ትላንት ጨዋታዉ ሲጀምር የ ቶተነሀም ደጋፊዎች ሳካን ለመንካት ' ሀገርህን ፔናሊቲ ስተህ እንድትወድቅ አድርገሀል ብለዉ ሲዘልፉት ነበር ። '

- ከደቂቃዎች በኋላ ሳካ ኮርና ሊመታ ሲል ሲጮሁ ሲተርቡት ነበር ። በቀጥታ ያሻማዉ ኳስ በራሳቸዉ ላይ አስቆጠሩ ፤ የሀሌ ኢንድ ፍሬዉ ጆሮዉን ወደ እነሱ በማዞር ምን አላችሁ የሚል ድርጊት አሳይቷል ። ከደቂቃዎች በኋላም ጎል አስቆጥሩ እየዞረ ጆሮዉን ይዞ ሰለሜ ሰለሜ አሳይቷቸዋል ።

* ለ ሀሌ ኢንድ ታዳጊ ይሄ ህልም ነዉ !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Button Creator
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች  NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷
ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ
▪️አዲሱ ማልያ‼️

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
▪️አዲሱ ማልያ‼️ "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል በ2024/25 ይጠቀመዋል ተብሎ የታሰበው ማልያ::

[Footy_Headlines]

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
▪️በ2024/25 የውድድር አመት ከሜዳ ውጪ ይለብሰዋል የተባለው ማልያ በጥልቀት ሲታይ ይህን ይመስላል

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
ዴቪድ ራያ

🗣"ስፐርሶችን ማሸነፍ በተለይ ደግሞ ከሜዳችን ውጪ ሲሆን በጣም ኮንፊንደስ ሚጨመር ነገር ነው ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አለን ሺረር የሳምንቱን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ካይ ሀቨርትዝ እና ቡካዮ ሳካ መካተት ችለዋል።

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ዴቪድ ራያ ስለ ዋንጫ ፉክክሩ

🗣"የሌሎች ክለቦች ጨዋታ ላይ ትኩረት ማድረግ የለብንም ምክንያቱም እንደዛ ካደረግን የራሳችን ትኩረት እያጣን ነው የምንሄደው በተጨማሪ እንደተለመደው አይነት አጨዋወት መጫወትም ይከብደናል ።"

"ትኩረት ማድረግ ያለብን የራሳችን ቡድን ላይ እና መቆጣጠር ስለምንችለው ነገር ነው ፤ መቆጣጠር ማንችለው ነገርለ ላይ ትኩረት ካደረግን ነገሮች ጥሩ አይሆኑም ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ዴቪድ ራያ

🗣"ፈተናዎችን እወዳለሁ ጫና ውስጥ እንደሆንኩኝም አይሰማኝም ፤ ጫና በሚገጥምህ ሰአት ያለህን ነገር የምታሳይበት እድል እንደሆነ ነው የማስበው ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ጁሪየን ቲምበር የአርሰናል U-21 ከሊቨርፑል U-21 ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያሳየውን እንቅስቃሴ በቪዲዮ ቻናላችን ይመልከቱ

TIMBER VS LIVERPOOL U-21

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
#WHO_SCORED  የሳምንቱን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ካይ ሀቨርትዝ መካተት ችለዋል።

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ!

https://bit.ly/4aZZ86P በዚሊንክ ይቀላቀሉ።

ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
Facebook

Instagram

TikTok

Telegram
•|| በትላንታው የ ሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ጋብሪኤል ማግሃሌሽ የመሬት ላይ ፍልሚያዎችን 100% ማሸነፍ ሲችል አጣማሪው ዊሊያም ሳሊባ ደግሞ 100% የአየር ላይ ፍልሚያዎችን ማሸነፍ ችሎ ነበር።

ይህ ቁጥራዊ መረጃ ሲመዘገብ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን አንደኛው በ አንፊልድ ከሊቨርፑል ጋር ባደረግነው ጨዋታ ነበር።

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
#BOSS

ለሚኬል አርቴታ ከ 10 ስንት እንሰጠዋለን? ከምክንያት ጋር አስቀምጡልን?

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2024/05/17 18:58:28
Back to Top
HTML Embed Code: